‎በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳደር በከተማው የተለያዩ መሠረተ-ልማቶችን ማሳለጥ የሚያስችል ሎደር ማሽን አቀባበል ተደረገለ

- Advertisement -
Sidebar AD

‎በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳደር በከተማው የተለያዩ መሠረተ-ልማቶችን ማሳለጥ የሚያስችል ሎደር ማሽን አቀባበል ተደረገለት።

‎የከተማው አስተዳደር በከተማው የሚስተዋሉ የመንገድ ችግሮችንና የተለያዩ መሠረተ-ልማቶችን መቅረፍ የሚያስችል የሎደር ማሽን ግዥ በመፈጸም በዛሬው ዕለት ገቢ አድርጓል።





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: