በ’ፊንቴክ ኢንቨስትመንት’ የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ወሰነ
ሆኖም ችሎቱ ተጠርጣሪዎች ለዋስትና የሚያቀርቡትን የገንዘብ መጠን ለመወሰን ለሰኞ ግንቦት 3/2018 ዓም ቀነ ቀጠሮ ሰጥቷል።
አቃቢ ህግ በበኩሉ አምስተኛ ተከሳሽ ከሆነው መንሱር ጀማል በቀር የዋስትና መብታቸው ቢከበር እንደማይቃወም ለችሎቱ አሳውቋል።
ችሎቱ በበኩሉ አቃቢ ህግ በአምስተኛ ተከሳሽ መንሱር ጀማል ዋስትና ጉዳይ ላይ አቃቢ ህግ ያለውን ተቃውሞ በጽሁፍ ለግንቦት ሦስት እንዲያቀርብ ትእዛዝ ሰጥቷል።
@seledadotio

No comments yet.