የአይሱዙ ኤፍ ኤስ አር እና ኤን ፒ አር እንዲሁም ሸልቶ/ካሶኒ ባለቤት ወይም አሽከርካሪ የሆናችሁ በሙሉ በስልክ ቁጥር 0985561156 ቴሌግራም ላይ የንግድ ፈቃዳችሁን፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬታችሁን እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኮፒ በመላክ ለአስቸኳይ የጭነት ስራ አገልግሎት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች
1)ስራው ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ስነምግባር የሚፈልግ ሲሆን፣ ተሽከርካሪዎች በአስተማማኝ ይዞታ ላይ እንዲሁም አሽከርካሪዎች በመልካም ስነምግባር የታነፁ መሆን አለባቸው።
2) ለሙሉ ጉዞ የሚሆን በቂ ነዳጅ አቅርቦት ተዘጋጅቷል።
ምዝገባውን የምናካሂደው በቴሌግራም በኩል ብቻ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።
Source: FastMereja









No comments yet.