የአኮያ የሽያጭ ኤግዚቢሽን በይፋ ተከፈተ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በኖቨልቲ ሪል ስቴት የተዘጋጀው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ በፓርክ ቪው ሳይት በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀምሯል።

ይህ የሽያጭ መርሃ ግብር እስከ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን ፍላጎት ያላቸው ደንበኞች በቦታው በመገኘት ስለሚገነቡት ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

ከወዳጅነት ፓርክ ጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኘውን ይህንን አዲስ የኢንቨስትመንት አማራጭ በአካል ተመልክተው የወደፊት ቤትዎን እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።

ኤግዚቢሽኑ የሚካሄድበት ቦታ በፒያሳ ከሞናርክ ሆቴል ጀርባ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በ8730 ወይም በስልክ ቁጥር +251979222225 መደወል ይቻላል።

#novelityakoya #akoyaproperties #ethiopianairlines #realestateinethiopia #realestate #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: