አሜሪካ በኢራን ላይ ዳግም ወታደራዊ እርምጃ ልትወስድ ነው?
ከኢራን ጋር ሲደረግ የነበረው የሰላም ድርድር እሁድ ዕለት “መቀጥቀጥ” ማሳየቱን ተከትሎ፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቀጣይ እርምጃዎችን ለመወሰን ዛሬ ከብሔራዊ ደህንነት ቡድናቸው ጋር እንደሚመክሩ ‘አክሲዮስ’ (Axios) ዘግቧል
በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ የተቋረጠውን የአሜሪካ የባህር ኃይል ጥበቃ እና አጀብ ስራ በድጋሚ ማስጀመር። በኢራን ውስጥ ቀሪ በሆኑ 25% የታወቁ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ ጥቃቱን መቀጠል።እስራኤል የኢራንን የዩራኒየም ክምችት በልዩ ኮማንዶ ሃይል ለመቆጣጠር ግፊት እያደረገች ቢሆንም፣ ትራምፕ ግን ይህን “በጣም አደገኛ” እንደሆነ እየገለጹት ነው።
አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን “ትራምፕ ኢራንን በትንሹ ሊያነቃቃት አስቧል” ሲሉ፣ ሌላኛው ደግሞ “ሁኔታው ወዴት እያመራ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን” በማለት ውጥረቱ ወደ ከፋ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል ጠቁመዋል።
ትራምፕ ወደ ቻይና ከሚያደርጉት ጉዞ በፊት ምንም አይነት ወታደራዊ ትዕዛዝ አይሰጡም ተብሎ ቢገመትም፣ በቴህራን ላይ ያለው ጫና ግን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ታምኖበታል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.