“ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ውይይት አድርገናል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተገናኝተን በኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በአጋርነት እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል።
ለነበረን ጠቃሚ የሃሳብ ልውውጥና ቀጣይነት ላለው አጋርነት ምስጋናዬ የላቀ ነው ብለዋል።
ሁለተኛ አመቱን እየያዘ ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሸያ አፈጻጸም IMF እንዴት እንደሚያየው በዝርዝር እንደሚገመገም ይጠበቃል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.