የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ያስገነባው 1B+G+10 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ

- Advertisement -
Sidebar AD

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ያስገነባው 1B+G+10 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ ተመረቀ።

በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅነት ዘመነ ሢመት የተጀመረው በ480 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ሁለገብ ሕንፃ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅነት ዘመነ ሢመት ተጠናቆ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ተባርኮ ተመረቀ።

ዘገባው የEOTC ነው




Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2