የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የዩኤኢ “ድብቅ ጉዞ” ማስተባበያ ተሰጠው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታንያሁ በጦርነቱ ወቅት “በድብቅ” የተባበሩት አረብ ኤምሬትን ጎብኝተዋል መባሉን የአቡዳቢ ባለስልጣናት አስተባብለዋል።

ኔታንያሁ በኢራንና እስራኤል ጦርነት ወደ አቡዳቢ በማቅናት ከፕሬዝዳንት መሀመድ አልናህያን ጋር በጦርነቱ ዙሪያ መክረዋል ተብሏል።

የተባበሩት አረብ ኤምሬት ግን ግልጽ ያልሆነ እና ከህዝብ የተደበቀ ጉብኝት አልተደረገም ብላለች።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#asiaone
#ThiqahEth


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: