ሩሲያ በሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ስምምነት ላይ ደረሰች – ሮሳቶም ኩባንያው በአሁኑ ወቅት 26 ግዙፍ እና …

- Advertisement -
Sidebar AD
ሩሲያ በሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ስምምነት ላይ ደረሰች – ሮሳቶም
ኩባንያው በአሁኑ ወቅት 26 ግዙፍ እና 2 አነስተኛ የኃይል ማመንጫዎችን እየገነባ ሲሆን በሥራ ላይ ካሉት በተጨማሪ የተንሳፋፊ ኃይል ማመንጫ ትዕዛዞችን እየተቀበለ መሆኑን የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ገልጸዋል።
ሮሳቶም ከካዛክስታን፣ ቬትናም እና ምያንማር ጋር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ስምምነት ላይ እንደደረሰ እና ከኢንዶኔዥያ ጋር የተደረገው ድርድር በቅርቡ መጠናቀቁንም ተናግረዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: