የመውጫ ፈተናየቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል መፈትን ለምትፈልጉ ምዝገባው ከዛሬ ግንቦት 8 እስከ 12/2018 ዓ.ም …

- Advertisement -
Sidebar AD
የመውጫ ፈተና‼️
የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል መፈትን ለምትፈልጉ ምዝገባው ከዛሬ ግንቦት 8 እስከ 12/2018 ዓ.ም በዚህ https://exam.ethernet.edu.et
ድረገፅ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም በቴሌብር የሚከል 750 ብር ግዴታ ነው።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1