የሰራተኛ ችግር አለ-ጠቅላይ ሚኒስትሩ”ኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ሳይሆን የሰራተኛ ችግር ነው ያለው ስራ በየቦታው አለ።  የውጭ ሀ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የሰራተኛ ችግር አለ-ጠቅላይ ሚኒስትሩ‼️
”ኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ሳይሆን የሰራተኛ ችግር ነው ያለው ስራ በየቦታው አለ።  የውጭ ሀገር ዜጎችን እየተጠቀምን ነው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ”
በትናንትናው ዕለት በገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰራተኛ ማግኘት ከባድ ነገር ሆኗል።  ወጣቱ ስራ እያለ መስራት አልቻለም ሲሉ ወቅሰዋል።  በየቦታው በምንሰራው ስራ ላይ እንቅፋት እየሆነ የመጣው የጉልበት ሰራተኛ ችግር ነው በማለት አብራርተዋል።
ኢትዮጲያ ውስጥ የስራ ሳይሆን የሰራተኛ ችግር ነው ያለው፤ሌላው ቀርቶ የቤት ሰራተኛ እንኳን ማግኘት ችግር ነው ያሉ ሲሆን ይህን ችግር ለመግረፍ የውጭ ዜጎችን ለመጠቀም ተገደናል በማለት” ለምሳሌ ያክል የቻይና፣ ፊሊፒንስ፣ ኬኒያና ናይጀሪያ ዜጎችን በስፋት እያሳተፍን ነው ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: