ትራምፕ ሌላ ጦርነት ሊጀምሩ ነው‼️
ትራምፕ በኩባ ላይ ጦርነት ለመጀመር እያሰቡ መሆኑን ፖለቲኮ ዘግቧል።
“ትራምፕ እና አማካሪዎቹ በኩባ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ባለመስራቱ እንደተበሳጩ እና ወታደራዊ አማራጭን ለመጠቀም እያጤኑ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። አሜሪካ ጦርነት ከጀመረች ኩባ እፋለማለሁ ብላለች።
@seledadotio

No comments yet.