“ ዓለም ዋንጫውን ለማሸነፍ ህይወታችንን እንሰጣለን “ ኔይማር

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ከሶስት አመታት በኋላ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ የተመለሰው ኔይማር ቡድኑ ለዋንጫ እንደሚፋለም ተናግሯል።

“ ዓለም ዋንጫውን ለማሸነፍ ሁሉንም እናደርጋለን “ ያለው ኔይማር “ ዋንጫውን ወደ ብራዚል ለመመለስ ህይወታችንን እንሰጣለን “ ብሏል።

በውድድሩ ቡድኑ አላማውን ለማሳካት በጋራ ቆሙ እንደሚፋለም ቃሌን እሰጣለሁ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

ኔይማር ለዓለም ዋንጫ ጥሪ ከቀረበለት በኋላ ስሜታዊ ሆኖ ተስተውሏል።

ኔይማር ጥሪ እንደቀረበለት ሲሰማ በቅድሚያ ከአስቸጋሪ ጉዳት እንዲያገግም የረዱትን ሀኪም ሄዶ በማቀፍ ምስጋናውን አቅርቧል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu
#tikvahethsport


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: