ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ፑቲን ቤጂንግ ሲደርሱ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ግንቦት 12 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በመጀመሪያ በጥቂት ቡድን፣ በመቀጠልም የየአገራቱ ልዑካን ቡድን አባላት በሚሳተፉበት ሰፊ ስብሰባ ላይ ውይይት ያደርጋሉ።

በተጨማሪም የሩሲያ እና የቻይና መሪዎች የሚሳተፉበት የሻይ ሥነ-ሥርዓት አቀባበል ተዘጋጅቷል ያለው ስፑትኒክ ነው።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #get


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: