አርሰናል የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ ከአቶ ጌታቸው ረዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተላለፈ​#FastMereja I የአር…

- Advertisement -
Sidebar AD
አርሰናል የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ ከአቶ ጌታቸው ረዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተላለፈ
#FastMereja I የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ጌታቸው ረዳ “Bravo Arsenal” በማለት ለክለቡና ለደጋፊዎቹ ያላቸውን አድናቆትና ደስታ ገልጸዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1