#Ethiopia | ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ በአርሰናል ቤት የአንድ አመት ኮንትራት ይቀረዋል።
አርሰናል በዚህ ክረምት ጋብሬል ጄሱስን ለመልቀቅ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
በርካታ ክለቦች የጋብሬል ጄሱስን ኮንትራት ሁኔታ ለማጣራት አርሰናልን ማነጋገራቸው ተዘግቧል።
ተጨዋቹ በ 2027 ኮንትራቱ ሲያበቃ ክለቡን በነፃ ሊለቅ እንደሚችል ተገልጿል።
ይሁን እንጂ አርሰናል ኮንትራቱ ሳያበቃ ተጫዋቹን በአነስተኛ ገንዘብ ለመልቀቅ እያሰበ አለመሆኑ ተነግሯል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#Tikvahethsport #sport
Source: GetuTemesgen








No comments yet.