በትግራይ ክልል ወጣቶች በግዴታ ለውትድርና እየተመለመሉ መሆኑን በመግለጽ ነዋሪዎች፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ትግራይ ክልል ወጣቶች በግዴታ ለውትድርና እየተመለመሉ መሆኑን በመግለጽ ነዋሪዎች፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ስጋታቸውን ገለጹ
በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶችን በግዴታ ወደ ውትድርና የማስገባት ዘመቻ እየተካሄደ መሆኑን የሚጠቁሙ ሪፖርቶች መውጣታቸውን ተከትሎ፤ ነዋሪዎች፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በክልሉ ውስጥ ከፍተኛ ፍርሃትና ውጥረት መንገሡን አስጠነቀቁ።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለጹት፤ ወጣቶችን ለወታደራዊ አገልግሎት ለመመልመል የተቀናጁ ዘመቻዎች እየተካሄዱ ነው። ይህም ቤት ለቤት የሚደረጉ ፍተሻዎችን፣ እስራቶችን እና የተመለመሉ ወጣቶችን ወደ ማሰልጠኛ ማዕከላት ማጓጓዝን ያካተተ ነው ብለዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2