✨😭😭
ኪዳነምህረት ብሎ የጻፈውን ቅድስት ኪዳነምህረት የልቡን መሻት ትፈጽምለት በምልጃዋ በረድኤቷ ትጎብኘው ደስታን በረከትን ታጎናጽፈው አሜን!!!።
የቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች ወደየት አላችሁ በሚያፈስ መቅደስ ውስጥ 20 ዓመት የቆየችው እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠራችኋለች። ከአዳዲ ማርያም ቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ጥንታዊቷ የዲንቂ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ቆርቆሮው በስብሶ ግርግዳው ፈራርሶ በመንበሩ ላይ የክረምት ዝናብ በጣራው እያፈሰሰ በምታዩት ሁኔታ እነሆ የእናንተን እገዛ ትፈልጋለች አባቶች በብርድና በቁር ተሰቃየን እያሉ ይማጸኗችኋል። የዚህን ወር አስራት በኩራት ለደብሯ በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጠርታችኋል!!!
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት:
1000754406309
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0913292483 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
#ስለ_ኪዳነምህረት
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ቅዱሳን
#ተዋህዶ
#ድንግል
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ









No comments yet.