ለችግሩ ባንኩ ምላሽ ሰጥቷልየተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲያዘምኑ ‘Passphrase’  ጠይቆዎት ከነበረ ወደ አቅ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ለችግሩ ባንኩ ምላሽ ሰጥቷል‼️
የተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲያዘምኑ ‘Passphrase’  ጠይቆዎት ከነበረ ወደ አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን እንደገና በቀላሉ አስጀምረው መጠቀም የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል።
መተግበሪያውን እስኪያስተካከሉ ድረስ አገልግሎቱን በ USSD *889# በኩል እንዲጠቀሙ በአክብሮት ገልጿል።
ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት የአሰራር ሂደት የሌለ መሆኑን በመረዳት እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: