📌👏
ዩኒቲ ብድር እና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማህበር ዘመናዊውን Temenos T24 Core Banking System ሥራ ላይ አዋለ!!
ዩኒቲ ብድር እና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማህበር ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ምቹ፣ ፈጣን እና ዘመናዊ ለማድረግ የዓለም አቀፍ የባንክ ሥርዓት የሆነውን Temenos T24 Core Banking System ሥራ ላይ አውሏል።
ማህበሩ ከተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህን ዘመናዊ ሥርዓት በመተግበር፣ በሀገራችን የመጀመሪያው እና አርአያ ተቋም መሆኑን አረጋግጧል።
በዚህ ዘመናዊ ሲስተም አማካኝነት ደንበኞች ወደ ቅርንጫፍ ሳይመጡ ከሚገኙበት ስፍራ ሆነው በስልካቸው ብቻ ተጠቅመው የቁጠባ፣ የብድር እና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶችን በቀላሉና በፍጥነት ማግኘት ይችላሉ።
ዩኒቲ ብድር እና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማህበር ዘመናዊ አገልግሎትን ዛሬ ለአባላቱ የሚያቀርብ ተቋም!
Telegram: https://t.me/unitysacoos
Tiktok : https://www.tiktok.com/@unity_saccosltd?_r=1&_t=ZS-96mq64O2RHN
facebook :https://www.facebook.com/profile.php?id=61580806085619&mibextid=wwXIfr&mibextid=wwXIfr


Source: FastMereja









No comments yet.