ማንችስተር ዩናይትድ ቹዋሜኒን ያስፈርም ይሆን ?

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ማንችስተር ዩናይትድ የሪያል ማድሪዱን አማካይ ኦርሊየን ቹዋሜኒ የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ቹዋሜኒን የካሴሚሮ ሁነኛ ተተኪ አድርገው እንደሚመለከቱት ፋብሪዝዮ ርማኖ ዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም የጓጓ ቢሆንም ለዝውውሩ መሰናክሎች መኖራቸው ተገልጿል።

ተጨዋቹ በሪያል ማድሪድ የሚያገኘው ከፍተኛ ደሞዝ አንዱ የዝውውሩ መሰናክል መሆኑ ተዘግቧል።

በተጨማሪም ሪያል ማድሪድ እሱን የመልቀቅ ፍላጎት የሌላቸው መሆኑ ዝውውሩን ሊያከብደው ይችላል ተብሏል።

ለማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ማሳካት ከባድ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu
#tikvahethsport #getutemesgen #ሰበርዜና #sport #uk


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: