ክህነት ለነፍሳት ሙያ ለልማት !

- Advertisement -
Sidebar AD

ካህናት ይባርኩ ✅ ምዕመናን ይገንቡ!✅

ይህንን ካንፔን ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ሼር በማድረግ ተቀላቀሉ !

ካህናቶቻችንን ከገንዘብ ንክኪና ከዓለማዊ ክርክሮች እንታደጋቸው!

የሕንፃ ግንባታ፣ የሒሳብ አያያዝና የሱቆች አስተዳደር የራሱ የሳይንስና የሙያ መስክ አለው።

ይህ አሰራር ለባለሙያ ምዕመናን ሲሰጥ፦

1. የክህነት መንፈሳዊ ክብር ይጠበቃል።
2. የቤተክርስቲያን ሃብት በጥራትና ያለብክነት ይተዳደራል።
3. ተቋማዊ ግልጽነትና ኦዲት ይሰፍናል።

ቤተክርስቲያናችንን በዕውቀትና በሥርዓት እናገልግል!

ሃሳቡን Share በማድረግ ለውይይት እናብቃው።

#የቤተክርስቲያን_ልማት_ለምዕመኑ #ካህናት_ከብረትና_ሲሚንቶ_ግዥ_ሊወገዱ_ይገባል #የአሰራር_ለውጥ


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2