ፍቅሯን ቀምሰናልና
ኑ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
የምትከብርባትን ልዩ ቀን በዓል እናድርጋት!
🙏 ኑ እናመስግናት !
🙏 ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት !
በእሷም ደስ ይበለን ሐሴትንም እናድርግ !
እንደ አባ ጊዮርጊስም
🤲 “እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
🤲 ሆይ ለምኚልን” እንበላት !
💠 የቅድስት ቤተክርስቲያን በዓል
🗓 ሰኔ 20 / 2018 ዓ. ም
🕖 ከቀኑ 8:00
📍 ቦሌ መድኃኔዓለም አዳራሽ
ለመርሐግብሩ ሊንኩን በመጫን
አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ !! 👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/bete-krstian
Source: Yeneta Tube









No comments yet.