የቤተሰብ፣ የአንድነት ሩጫ!
የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን እና ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ ሩጫ ሰኔ 14 ቀን 2018 አ.ም ይካሄዳል።
60 አመታትን በታማኝነት ያገለገለው ኮሜርሺያል ኖሚኒስ፣ በደንበኞቹ፣ በእህት ተቋማቱ ፣ በሰራተኞቹ እና በመላው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ማህበረሰብ መካካል ይበልጥ መቀራረብን ለመፍጠር እና ቤተሰባዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚረዳው የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ እንድትሳተፉ በአክብሮት ጋብዘነዎታል።
ቲ-ሸርቶቹን በኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዋና መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ በሚገኙ የኮሜርሺያል ቅርንጫፎች ያገኛሉ፡፡
ዋናው መ/ቤት —————-ስ.ቁ 09 32 15 13 85
መገናኛ ቅርንጫፍ————-ስ.ቁ 09 13 59 78 11
ቦሌ ቅርንጫፍ—————–ስ.ቁ 09 13 07 67 12
አራዳ ቅርንጫፍ—————ስ.ቁ 09 21 85 39 30
ሳሪስ ቅርንጫፍ—————-ስ.ቁ 09 12 08 22 57
የካ ቅርንጫፍ——————ስ.ቁ 09 10 16 36 06
መርካቶ ቅርንጫፍ————ስ.ቁ 09 51 10 46 12
ልደታ ቅርንጫፍ—————ስ.ቁ 09 13 61 23 95
ኮልፌ ቅርንጫፍ—————ስ.ቁ 09 11 91 76 47
ቂርቆስ ቅርንጫፍ————–ስ.ቁ 09 11 82 75 69
ቃሊቲ ቅርንጫፍ—————ስ.ቁ 09 31 27 27 27
የአንድ ቲ-ሸርት ዋጋ 500 ብር ሲሆን ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000770855237 (CN for Event Management) እና በሲቢኢ ብር መክፈል ይቻላል፡፡
የሩጫው መስመር፡- መነሻውን ከአትላስ መኪና መኪና ማቆሚያ አድርጎ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሳይደርስ ወደ ግራ በመታጠፍ ወደ አትላስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በመመለስ በቦሌ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ በሸገር ህንጻ አልፎ መድረሻውን አትላስ መኪና ማቆሚያ ያደርጋል፡፡
የሩጫው መርሀግብር የሚጀምረው ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በ6630 ነጻ የስልክ ጥሪ
ወይም በ 0932151385 እና በ0904032498 ደውለው ማግኘት ይችላሉ
Source: GetuTemesgen








No comments yet.