በዓለም ዋንጫ ከ100 በላይ ግቦች ያስቆጠረች 8ኛዋ ሀገር ሆነች ኔዘርላንድ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በ23ኛው የፊፋ የሴቶች ዓለም ዋንጫ ምድብ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታ፣ ስዊድንን 5 ለ1 ያሸነፈችው ኔዘርላንድ አዲስ ታሪክ ሰርታለች።

በጨዋታው ያስቆጠረቻቸው አምስት ግቦች ኔዘርላንድ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከ100 በላይ ግቦችን እንድታስቆጥር አስችለዋታል።

በዚህም ኔዘርላንድ በዓለም ዋንጫ ታሪክ 100 እና ከዚያ በላይ ግቦች ያስቆጠረች 8ኛዋ ሀገር ሆናለች።

ከዚህ ቀደም ይህንን ታሪካዊ ምዕራፍ የተሻገሩት ሰባት ሀገራት ብቻ ሲሆኑ፣ እነሱም ብራዚል፣ ጀርመን፣ አርጀንቲና፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ስፔን እና እንግሊዝ ናቸው።

ኔዘርላንድ በዚህ ስኬት የዓለም ዋንጫ ታሪክ ውስጥ ስሟን በወርቃማ ፊደል አስፍራለች።

በአብርሃም አድማሱ

#WorldCup #Football #Netherlands #Sports #EBC #WorldCupHistory #DutchFootball #SoccerNews #SportsUpdate #EthiopiaSports Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: