ቁልቢ፡ ለአርሲ
በአብሳሪ መልአክ ቁልቢ ገብርኤል ፣ ዕንባችን የታበሰ ስዕለታችን የደረሰ ፡ የደጁን በረከት የተቋደስን ውለታውን አንዘነጋም ። ለምስጋና በዘመናት መካከል ለቁልቢ የሰጠነው ስጦታ ሁሉ ለራሱ ሳያስቀር በቅርባችን ባሉ ክርስቲያናዊ ተቋማት ሁሉ ተመስርተውበት ፣ተገድመው አሻራውን ስናይ ለካ ቁልቢ ገብርኤል አንድ አይደለም ዕልፍ እንጂ!!!
ኑ ወደ ቁልቢ ገብርኤል እንሂድ ቤቱን እናድስ አርሲ ጠለታ ገብርኤልን እንገንባ !!!
የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ቀናት፡-
ከሰኔ 18-21
ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ
ስልክ፡-0906191919
ድጋፍ ለማድረግ፡-
ወገን ፈንድ👉https://www.wegenfund.com/causes/kulubigebreal_tileta/
CBE ንግድ ባንክ 1000759706165
– Awash አዋሽ ባንክ 013521749645300
– Abyssinia አቢሲኒያ ባንክ 2556 02373
– Dashen ዳሸን ባንክ 517116 3880011
– Hibret ሕብረት ባንክ 109071323 4152990
– COOP ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ 1063900050599
– Ahadu አሐዱ ባንክ 0093543501901
– Abay አባይ ባንክ 18411129 58315015
– Anbesa አንበሳ ባንክ 00313350582
– Amhara አማራ ባንክ 99000 50109805









No comments yet.