#Ethiopia | በመተሐራ ከተማ የምትኖር አንዲት እናት ከወለደችው ከ4 ወር ዕድሜ ያለው ጨቅላ ሕፃን ጋር ከባድ የጤና ችግር እየተጋፈጠች ትገኛለች።
ሕፃኑ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ በከባድ ሕመምና ስቃይ ውስጥ ይገኛል።
ስለሆነም የሕፃኑን ሕይወት ለማትረፍና አስፈላጊውን ሕክምና እንዲያገኝ የገንዘብም ሆነ የሕክምና ሙያ ድጋፍ ማድረግ የሚችሉ ሁሉ በአቅማቸው እንዲረዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
📞 ለበለጠ መረጃ፦
0933601797
🏦 የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 1000388605239 በለጠ ጌታቸው
እግዚአብሔር ለምታደርጉት ድጋፍ አብዝቶ ይክፈላችሁ።
#HumanitarianAppeal #SaveTheChild #Ethiopia #ሰብአዊ_እርዳታ #የህጻናት_ድጋፍ

Source: GetuTemesgen








No comments yet.