#Ethiopia | በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን የኔዘርላንድን አቻውን በማሸነፍ ወደ አሥራ ስድስቱ የዓለም ዋንጫ ተሰላፊዎች መቀላቀሏ ይታወሳል።
ይህንን ታላቅ ድል ተከትሎም በኔዘርላንድ የሚኖሩ በርካታ የሞሮኮ ደጋፊዎች የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ በሀገሪቱ አደባባዮች ላይ ወጥተዋል።
ይሁን እንጂ ደጋፊዎቹ አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን በሚገልጹበት ወቅት ባልታሰበ ሁኔታ ከኔዘርላንድ ፖሊስ ጋር ኃይለኛ ግጭት ውስጥ መግባታቸው ተገልጿል።
የተፈጠረውን የደስታ ሰልፍና ሁከት ለመበተን የሀገሪቱ የጸጥታ ኃይሎች የፖሊስ በትር ለመጠቀም የተገደዱ ሲሆን በዕለቱም ከደጋፊዎቹ መካከል የተወሰኑትን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተዘግቧል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen








No comments yet.