በአዲስ አበባ ለፖሊስ ሰራዊት የሚሆኑ ባለ 15 ፎቅ 12 የመኖሪያ ህንፃዎች ግንባታ ተጀመረ

- Advertisement -
Sidebar AD

​#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ሰራዊት አባላትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን ለመቀነስ ታስቦ የተዘጋጀ ዘመናዊ የፖሊስ የመኖሪያ መንደር ግንባታ ዛሬ በይፋ መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: