ታላቅ የበረከት ግብዣ
“በኃይልህ ሰላም፣ በጌጠኛ ቤትህም ልማት ይሁን።”
— መዝሙር 122፥7
እነሆ፣ እጅግ ግዙፍና በአሠራሩ ድንቅ የሆነው የአያት ፀበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ግንባታ በአባቶቻችን ጸሎትና በእናንተ ቅን ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ይገኛል።
ይህን ታላቅ የእግዚአብሔር ቤት ግንባታ በማጠናቀቅ ሥራ ለመሳተፍ፣ ሰኔ 27 እና 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ደማቅ የንግሥ ክብረ በዓል፣ ጉባኤ እና የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
➖ቅዳሜ 27/10/2018 ደማቅ የንግሥ ክብረ በዓል
➖ በ2ቱም ቀናት ታላላቅ የጉባኤ መርሐ ግብራት
➖እሁድ 28/10/2018 ልዩ የበረከት ማዕድ ፕሮግራም
➖በ2ቱም ቀናት የሚዲያ ቀጥታ ሥርጭት ንቅናቄና ገቢ ማሰባሰብ ዝግጅቶች
በቦታው መገኘት ለማይችሉ፣ በሚከተለው የባንክ ሂሳብ በመጠቀም ድጋፍዎን ማድረግ ይችላሉ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የሂሳብ ቁጥር: 1000589534337
የCBE አጭር ቁጥር- 2627
ለተጨማሪ መረጃ
📞 0911 43 13 37
📞 0979 41 74 09
እግዚአብሔር የሰጣችሁን በረከት ያብዛላችሁ፤
በቤቱም ሥራ ተካፋይ በመሆን የበረከት ፍሬ እንድታገኙ ከልብ እንመኛለን።
Source: FastMereja







No comments yet.