ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነውሩሲያ ለ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል።
 
ሚኒስቴሩ አክለሎም፣ “የኢ-ቪዛ ማመልከቻ እድልን ለኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያ እና ግብፅ ለማስፋፋት እንዲሁም ለበርካታ ጊዜ መግባት የሚያስችለውን የኢ-ቪዛ አማራጭን ለማስተዋወቅ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር እየሠራን ነው” ብሏል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል።
 
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2