የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለበምክክሩ ላይ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል።በኢትዮጵያ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለ‼️
በምክክሩ ላይ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል።
በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ውስጥ የሂጅራ ወይም የእስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ይካተት፣ «ዓመተ ምህረት» የሚለው ይቅርና አሁን ያለው የፈረንጆቹ አቆጣጠር ይቀጥል፣ እንዲሁም ከእስልምናም ሆነ ከክርስትና ሃይማኖቶች ነፃ የሆነ የዘመን አቆጣጠር እንከተል የሚሉ ምክረ ሃሳቦች መቀረባቸው ታውቋል።
በተነሱት አጀንዳዎች ላይ እስካሁን ውሳኔ ደረጃ ላይ አልተደረሰም፣የውሳኔ ሂደቱ ገና መሆኑን ገልፀዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1