✨
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት በጣም ይከብዳል። እንባችንን የሚያብስ፣ ልባችንን የሚረዳ ሰው እንኳን የማናገኝበት ጊዜ ይኖራል።
በእንዲህ ያለ ቀን ወደ እንጦጦ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሄድኩ። ምንም የምናገረው ቃል አልነበረኝም፤ እንባዬ ብቻ ነበር የሚናገረው።
ዛሬ የምመሰክረው አንድ ነገር ነው፤ ማንም ተስፋ አይቁረጥ። እግዚአብሔር የሚሰማ አምላክ ነው፤ እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረትም በአማላጅነቷ ወደ ልጇ እንድንቀርብ ትረዳናለች።
⛪ ከ200 ብር ጀምሮ የቤተ መቅደሱን አገልግሎት በፍቅር መደገፍ ይችላሉ። ይችን እናታችንን በፆመ ፍልሰታ በረከት እናግኝባት
🏦 የንግድ ባንክ
1000644937128
(የቤተክርስቲያኑ አካውንት)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0954441078
Source: GetuTemesgen








No comments yet.