የ2018 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነውየመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የ2018 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ታሪካዊ መርሐ ግብር በይፋ መጀመሩን አስታውቀዋል።
በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ታሪካዊ መርሐ ግብር ዛሬ መጀመሩን አስመልክቶ ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ አረንጓዴ ዐሻራችንን ይዘን ወደ መሬት የምንወርድበት ትልቅ ምክንያት የደረቀች የነጠፈች የተጎዳች ምድር ስላለችን ነው፡፡
በዘንድሮው ክረምት 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን እንተክላለን ብለን እቅድ ይዘናል ብለው፤ የምንተክለው በሃሳብ እና በተግባር አንድነት ነው ሲሉ ተናግረዋል።
800 ሚሊየን ችግኞች፣ በተግባር እና በሐሳብ አንድነት በመደመር ዕሳቤ እናሳካለንም ብለዋል፡፡
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: