የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ. ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል።

- Advertisement -
Sidebar AD

የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ 10ኪ.ሜ. በባንክ ኦፍ አሜሪካ የቀረበ – የ3000 ተሳታፊዎች ቦታ ብቻ ቀርቶታል።

ምዝገባው ሙሉ በሙሉ በቴሌብር በኩል እየተከናወነ ሲሆን ቀሪ ቦታዎች ሳይሞሉ በፊት ይመዝገቡ።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: