በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ እንደ Saudi Gazette መረጃ መሰረት፣ የሳ…

- Advertisement -
Sidebar AD
በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ
እንደ Saudi Gazette መረጃ መሰረት፣ የሳውዲ የፀጥታ አካላት ባካሄዱት ኦፕሬሽን ስምንት የድንበር ደንብ የጣሱ ኢትዮጵያውያንን እና አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር አውለዋል።
በእነዚሁ ኦፕሬሽኖች በአጠቃላይ 293 ኪሎ ግራም ጫት፣ 16 ኪሎ ግራም ሀሺሽ እና 37,290 አደንዛዥ ኪኒኖች ተይዘዋል።
1. 160 ኪሎ ግራም ጫት በህገ-ወጥ መንገድ ለማስገባት ሲሞክሩ የነበሩ 8 የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ስር አውሏል።
2.በሌላ ኦፕሬሽን፦ 133 ኪሎ ግራም ጫት በተሽከርካሪው ውስጥ ደብቆ የተገኘ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ውሏል።
Via Saudi Gazette
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: