ሆሴ ሞሪንሆ በሪያል ማድሪድ የጣሏቸው አዳዲስ ደንቦች

- Advertisement -
Sidebar AD

🚨

🔸 የምግብ አበላል ስርዓቱ በጣም ጥብቅ የሆነ ሲሆን ለቁርስ እና ለቀለል ያሉ ምግቦች (snacks) የተወሰነ የሜኑ አማራጭ ተዘጋጅቷል። ተጫዋቾች ከእንግዲህ ደስ ያላቸውን የማዘዝ እና የመመገብ ነጻነት አይኖራቸውም።

🔸 ተጫዋቾች ልምምድ ከመጀመሩ አንድ ሰዓት በፊት ቫልደቤባስ (የልምምድ ማዕከል) መገኘት አለባቸው። ዘግይቶ የሚመጣ ማንኛውም ተጫዋች፣ የቡድን ደረጃው ምንም ይሁን ምን ይቀጣል።

🔸 ዘግይቶ የመጣ ተጫዋች የሚጣለው ቅጣት ብቻውን እና ከቡድኑ ተለይቶ የግዴታ የጂም ልምምድ መስራት ይሆናል።

🔸 ጉዳት አስተናጋጅ ተጫዋቾች የማገገሚያ ስራቸውን ጠዋት እና ከሰዓት በቫልደቤባስ ብቻ ማከናወን አለባቸው።

🔸 ሞሪንሆ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች በልምምድ
ማዕከሉ አብረው እንዲመገቡ ይፈልጋሉ።
ሞሪንሆ በሪያል ማድሪድ ውስጥ የላቀ የዲሲፕሊን፣ የሙያዊነት እና የስራ መመዘኛዎችን መልሶ ለመገንባት ይፈልጋሉ።

ምንጭ፦ AS


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: