#Ethiopia | የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓም ምሽት 11 ሰዓት ጀምሮ በዋልያ መጽሐፍት የደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ ሥራዎች በሆኑት በተለይ አሥራ አንደኛው እና ወድቆ የተገኘ ሀገር በተሰኙት መጻሕፍት ላይ የውይይትና የፊርማ ፕሮግራም ይካሄዳል።
ሥነ ሥርዓቱ የሚከናወንበት አድራሻ አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ በሚገኘው ኢክላስ ሕንፃ ላይ ባለው የዋልያ መጽሐፍት መደብር ውስጥ መሆኑ ተገልጿል።
#waliyabooks #yiftusiramitiku #bookreview #ethiopianliterature #ethiopianews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen









No comments yet.