በመቀሌ ከተማ በሁለት የተለያዩ ቦታዎች በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ህፃናትን ጨምሮ 13 ሰዎች ቆስለው አይደር ሆስፒታል ገቡ።
የመጀመሪያው ጥቃት በሐወልቲ ክፍለ ከተማ፣ ሞሞና ቀበሌ፣ በቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ የመኖሪያ ቤቶችን ኢላማ ያደረገ ነበር ተብሏል።
አይደር ሆስፒታል እንዳስታወቀው፤ ዛሬ ጠዋት 5:30 ገደማ አዋቂዎችንና ህፃናትን ያካተቱ 13 ተጎጂዎችን ተቀብሎ አስቸኳይ ቀዶ ህክምና እያደረገላቸው ይገኛል።
ሁለተኛው ጥቃት ደግሞ በመቀሌ ኩሃ አካባቢ መፈጸሙን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ አረጋግጠዋል።
በጥቃቱ ስለደረሰው የንብረትና የሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃዎች እየወጡ ነው።
መቀሌ አሁንም በከፍተኛ ስጋት ላይ ትገኛለች።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.