ዋንጫው ባለቤቱን ሊያገኝ ነው!

- Advertisement -
Sidebar AD

🏆
ለሳምንታት የቆየው፣ በአስደናቂ ፉክክር፣ ከፍተኛ ብቃት እና የማይረሱ ቅፅበቶች የተሞላው በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮ ሪል እስቴት ካፕ ወደ ታላቁ ፍፃሜ ደርሷል።

⚽ በፍፃሜው ጨዋታ ቴምር ፕሮፐርቲ ከጀንቦሮ ሪል እስቴት ጋር ለዋንጫው ይፋለማሉ።

🏆 ዋንጫው የማን ይሆናል? ቴምር ፕሮፐርቲ ወይስ ጀንቦሮ ሪል እስቴት?

ይህ ፍልሚያ የዋንጫ ባለቤትን ከመወሰን ባለፈ፣ በሪል እስቴት ዘርፉ ያለውን አንድነት፣ ትብብር እና ጤናማ ፉክክር የሚያጎላ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው።

በዕለቱ ታዋቂ ተጋባዥ እንግዶች የሚገኙ ሲሆን፣ የፍፃሜውን ድባብ የሚያደምቁ የተለያዩ መዝናኛ ፕሮግራሞችም ተዘጋጅተዋል።

📅 ሰኔ 20 ⏰ መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
🎟 የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር እና በአዋሽ ብር ፕሮ ያገኟቸዋል።

ይምጡ ቡድንዎን እየደገፉ የፍፃሜውን ድባብ ይካፈሉ፤ የዋንጫው ባለቤት የሚወለድበትን ታሪካዊ ቀን በአካል ይመስክሩ!
ኢትዮ ሪል እስቴት ካፕ ፉክክር ከህንፃ ግንባታ ባሻገር!



Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1