አፈሳው ደርግን ያስንቃል-ጄኔራሉ‼️
«በትግራይ የወጣው አዋጅ አንድ መንግስት ወደ ፋሽሽትነት ካልተቀየረ በቀር አያወጣውም»‼️
👉“የነ ደብረፅዮን ቡድን በትግራይ ክልል እየተከተሉት ያሉት ስልት ሻዕብያ እና ደርግን የሚያስንቅ አፈና ነው‼️”-ጀነራል ገ/ፃድቃን
«አንዲት ላም የወለደችው ጥጃዋ ድንገት ሲሞት ነገር ግን ወተቷን ማለብ ስትፈልግ የሟችዋ ጥጃ ቆዳ ገለባ ሞልተህ ለእናቲቱ ታሳያታለህ። ይህ የምታደርገው ለሟ ወተት እንድትሰጥህ ነው። ከዚያ በኃላ ታልባታለህ። ‘ዓርሲ’ ይባላል፤ ሁሉም ሰው ያውቀዋል። በትግራይም እየሆነ ያለው ተመሳሳይ ነው። የፖለቲካና የወታደራዊ መሪዎች፣ በወታደራዊ መሪዎች ጫና የቀድሞዋ ህወሓት ለህዝቡ ያሳዩትና ህዝቡን ይበዘብዙታል፣ ትግራይም ያልቧታል። አልቧታልም። ስንት ወንጀል ፈጽመዋል። በወንጀላቸው መቀጠልና መጠየቅም ይፈራሉ»
ጋዜጠኛ «ይህን በማድረግ በስልጣን መቀጠል ይችላሉ?»
«ደርግ እንዳልቀጠለ ሁሉ እነዚህም አይቀጥሉም»
ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ ለ #TBS የሰጠው ቃለ መጠይቅ
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.