ወደ ስራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ‼️
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው በክልሉ በነበረው ግጭት በተለያየ ምክንያት ስራቸውን ለቀው ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ለነበሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራቸው እንዲመለሱ ውሳኔ ማሳለፉን አሳውቋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው 738 መምህራን፣ 92 የገቢ ተቋማት ሰራተኞች፣ 1337 (115 በማንነት ምክንያት በፈጠረ ግጭት ተሰናብተው የነበሩ) ሲቪል ሰርቢስ ሰራተኞች በድምሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራ መደባቸው እንዲመለሱ ወስኗል።
ምክር ቤቱ በውሳኔውም ከሚመደቡበት ቀን ጀምሮ የስራ መደባቸው የሚያስገኛቸውን ደሞዝ የሚያገኙ መሆናቸውን በግልፅ አመላክቷል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.