#ሀሰተኛ – ይህ ከላይ በምስሉ የሚታየው ” ፂም ያለው እና ሽማግሌ የሚመስል ሕጻን በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ተወለደ ” እየተባለ…

- Advertisement -
Sidebar AD
#ሀሰተኛ – ይህ ከላይ በምስሉ የሚታየው ” ፂም ያለው እና ሽማግሌ የሚመስል ሕጻን በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ተወለደ ” እየተባለ የሚነገረው ሀሰት ነው።
በርካቶች መረጃውን ሳያረጋግጡ በችኮላና አንዳንዶች ደግሞ ሆን ብለው የሰዎችን እይታ ለማግኘት ሲሉ ብቻ ” በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን፣ ቦረዳ ወረዳ ጭላሼ ቀበሌ ልዩ ስሙ ወቆ በተባለ ሥፍራ፣ ሙሉ ፂም ያለውና መልኩ ሽማግሌ የሚመስል ሕፃን ተወለደ ” ሲሉ ሀሰተኛ መረጃ አሰራጭተዋል።

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: