🔴ጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ጀግናው አሠልጣኝ ህሉፍ ይህደጎ የልጅ አባት ሆኑ
🔴በ2022 ኦሪገን ላይ ስታሸንፍ የቅድስት አርሴማን ምስል ያሳየችው ጉዳፍ በቅድስት አርሴማ ቀን ወንድ ልጅ አግኝታለች
🔴አትላት ጉዳፍ ፀጋይ ከደቂቃዎች በፊት ወንድ ልጅ በሠላም ተገላግላለች
🔴ጉዳፍ አሜሪካ በሚገኝ ታዋቂ ሆስፒታል ነው በሠላም የተገላገለችው
👉ውጤታማው አሠልጣኝ ህሉፍ ይህደጎና ጀግናዋ ልጃቼን ጉዳፍ ፀጋይ እንኳን ደስ አላችሁ!!
✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)



Source: GetuTemesgen








No comments yet.