-የግዮን እንግዳ አምዳችን :-
“ኢትዮጵያ በተግባር የአፍሪካ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት»
‹‹የጎንደር ሕዝብ ያሳየኝ ፍቅር ልቤን ነክቶታል››
«የዓድዋ ድል ለእኔና ለአዘርባጃን ሕዝብ ትልቅ ትርጉም አለው››
«ኢትዮጵያ ለአዘርባጃን ወደ አፍሪካ አህጉር መግቢያ ዋና በር ናት»
ክቡር ሩስላን ናሲቦቭ ራፋኤል
(በኢትዮጵያ የአዘርባጃን ባለሙሉ ሥልጣንና ልዩ አምባሳደር)
-ከታሪክ ማህደር :- የምኒልክ እና ጣይቱ የ”ክፉ ቀን” አለኝታነት
– ቅኝት :- የ1987ቱ ሕገ-መንግሥት
የብዝኃነት ተስፋ ወይስ የልዩነት ማኅፀን?
በዮሐንስ ይባቤ ተስፋይ (ፕ/ር)
– ክለሳ ድርሳን :- ‹‹ትርኳሽ›› ፤
ከመንፈስ ግዞት ወደ ነፍስ አርነት የተደረገያልተሳካ ተጋድሎ!
ሔኖክ ገለታው
– ወቅታዊ :- የባህር በር ጉዳይ
-ማስታወሻ :- ከአየር ኃይል እስከ ግራሚ!
የአዲስ ገሠሠ አሻራዎች ሲታወሱ
– ርዕስ አንቀፅ :- የሐሳብ ምግግብ የነገዋ ኢትዮጵያችን መሠረት ነው!
-ሲቪክ ማህበራት :- የቅራኔዎች ጥናት – ለወጣቶች
ከታደሰ ብሩ ኬርስሞ (ዶ/ር)
ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ እነዚህንና ሌሎች መጣጥፎችን ይዛ ገበያ ላይ ትገኛለች።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.