በመኪና ቃጠሎ አደጋ ለተጎዳው የያንጎ አሽከርካሪ 300 ሺህ ብር እና አዲስ ስልክ ተሰጠ

- Advertisement -
Sidebar AD

በቅርቡ የመኪና መቃጠል አደጋ የገጠመው የያንጎ አሽከርካሪ ከመረቆች የ300 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍና አዲስ ስልክ ተሰጥቶታል።

ድጋፉ በአሽከርካሪው ላይ የደረሰውን ፈተና ለመቋቋም እና ለማበረታታት የተደረገ መሆኑን መረቆች ገልጸዋል።

መረቆች አሽከርካሪዎች በከባድ ጊዜ እንደሚደግፏቸው ጠቁመው፣ የአሽከርካሪዎች ደህንነት፣ ጥንካሬና ስኬት የእነርሱም ስኬት መሆኑን አስታውቀዋል።

በተለይም በአስቸጋሪ ወቅት አብሮነትና መተጋገዝ ለተጎዱ ወገኖች የሞራል እና የተግባር ድጋፍ እንደሚሆን በመግለጽ፣ “አብረን ማንኛውንም ፈተና እንሻገራለን” ብለዋል።





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1