የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ተፈላጊ አቶ ልሬ ስኔቦ ይባላል። መልኩ ጥቁር፤ዕድሜዉ 50 አከባቢ፤ ነዋሪነቱ በሀድያ ዞን የፎንቆ ከተማ አስተዳደር ምዕራብ አና ሌሞ ስሆን ለህክምና አአ በሄዳበት ሰሚት ፍየል ቤት በቀን 28/02/2018 ዓ/ም ከሰዓት 9:30 ሰዓት አካባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።

በዕለቱ ከቤት ሲወጣ ከላይ ጥቁር ጃኬት ከታች ጥቁር ቱታ ክፍት ጫማ አድርጓል።

ስለሆነም ተፈላጊውን አቶ ልሬ ስኔቦ ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ከስር ባሉ ስልክ ቁጥሮች 👇👇
በ0931374227
0912374228

እንዲታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ፈላጊ ቤተሰቦቹ!!





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: