“አፍሪካን አንድ ለማድረግ የሞከረ ህዝብ፣ ለራሱ አንድ መሆን አቅቶት ስቃይ ውስጥ ነው ያለው። የሰው እዳ እየበላን ሀገር ለማስ

- Advertisement -
Sidebar AD

“አፍሪካን አንድ ለማድረግ የሞከረ ህዝብ፣ ለራሱ አንድ መሆን አቅቶት ስቃይ ውስጥ ነው ያለው። የሰው እዳ እየበላን ሀገር ለማስቀጠል አይቻልም። የሚያሳዝን ትውልድ ነው። የዛ ትውልድ አካል ስለሆንን ነው በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ማተኮር ግድ የሆነው።” ቴዲ አፍሮ ከአመታት በፊት በአንድ ወቅት በቃለ ምልልስ የተናገረው

ኢቶሪካ አልበም 5 ሰዓት ቀረው ዝግጁ?

#FastMereja


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: