ሁለቱም የ1 ሰው ፎቶ ነው የሚገርም ለው!!

- Advertisement -
Sidebar AD

ጥርሷ ከመስተካከሉ በፊትና በኋላ… ጥርሷ ከተስተካከለ በኋላ ያላት ፈገግታ በራስ መተማመኗን እንዴት እንደጨመረው ማየት ትችላላችሁ ለካ መልክ ጥርስ ነው የሚባለው እውነት ነው።

ይህች ሴት ከዚህ በፊት በጥርሷ ምክንያት እንደምትሸማቀቅ ልጆቿ ሳይቀሩ ለምንድን ነው አፍሽን የማትከድኝው እያሉ ይጠይቋት እንደነበር እና ያፍሩባት እንደነበር ተናግራ

ባለታሪኳ ህይወት እየገፋችው ያለው የሰቀቀን ኑሮ ላይመለስ በናታኖል የጥርስ ህክምና ማእከል ተለውጧል:: የናታኖልየጥርስ ህክምና ማእከል ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የህይወትን ታሪክ የቀየረው ሲሆን ስራውንም ዶ/ር ህሊና እና ባልደረቦቿ በተራቀቀው ቴክኖሎጂ የአንድ ሰው ህይወት ሊቀየር ችሏል።

ዶ/ር ህሊና እንደገለፀችው ናታኖል ሁሉንም የጥርስ ህክምናዎች እየሰጠ ሲሆን በዋነኝነት የሚታወቅበት ግን አለም ያፈራውን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የጥርስ ማስዋብ ወይም Cosmetic Dentistry በጥራት እየሰጠ ይገኛል::አገልግሎቱንም ለማግኘት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ታካሚዎች ወደክሊኒኩ እየጎረፉ ነው::

የህይወትን የለውጥ ጉዞ ለማየት ከታች ያለውን ልንክ ይጫኑ
https://vt.tiktok.com/ZS9Nmhvw9/

አድራሻ:- ቦሌ ከሀያት ሆስፒታል አጠገብ ከፕላቲኒየም ጂም ጀርባ
ኬኬር ህንፃ አራተኛ ፎቅ – 0930-30-3333 /0983-77-9999


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: