ሰበርጦርነቱን ለመጀመር ዝግጅትእስራኤል በኢራን ላይ ጦርነቱን እንደገና ለመጀመር እንደተዘጋጀች እና ከአሜሪካ ፍቃድ እየጠበቀች …

- Advertisement -
Sidebar AD
ሰበር‼️ጦርነቱን ለመጀመር ዝግጅት‼️
እስራኤል በኢራን ላይ ጦርነቱን እንደገና ለመጀመር እንደተዘጋጀች እና ከአሜሪካ ፍቃድ እየጠበቀች መሆኑን  የእስራኤል የመከላከያ ዋና አዛዥ የሆኑት ካት ገልፀዋል። ‘የካሜኔይ ሥርወ መንግሥትን እስከመጨረሻው ማስወገድ የሚያስችሉ ዒላማዎች መለየታቸውን ገልፀዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: